የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በቀጣይ ዙር ይሰጣል:- የአገር ዐቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ

የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በቀጣይ ዙር ይሰጣል:- የአገር ዐቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ

የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በቀጣይ ዙር እንደሚሰጥ የሀገር ዐቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ወሎ እና ዋግኽምራ ዞኖች በሁለተኛ ዙር ፈተና የሚሰጥባቸው አካባቢዎች ናቸው ብለዋል። ከ90 በመቶ በላይ ተፈታኞች በመጀመሪያው ዙር ፈተናቸውን ይወስዳሉ ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ “በሁለተኛው ዙር ፈተና የሚወሥዱ ተማሪዎች የሥነ ልቦና...
Vacancy for the position of Chief Executive Officer

Vacancy for the position of Chief Executive Officer

Applications are invited from suitably qualified and experienced persons for the position of Chief Executive Officer (CEO) of UbuntuNet Alliance for Research and Education Networking. The Alliance, whose Head Office is based in Lilongwe, Malawi, is a membership-based...
በያዝነው አመት መጨረሻ ለ 1ሚሊየን ተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ይሰጣል፡፡

በያዝነው አመት መጨረሻ ለ 1ሚሊየን ተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ይሰጣል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር Input Output HK Limited (IOHK) ከተባለ አለም አቀፍ ተቋም ጋር ለተማሪዎች እና መምህራን ዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችለው ፕሮጀክት ላይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከ IOHK ዋና ስራ አስኪያጅ ቻርለስ ሆፕ ጋር ተፈራርመዋል፡፡በ 3680 ትምህርት ቤቶች ውስጥ ላሉ 5 ሚሊየን ተማሪዎች እና 750 ሺህ መምህራን የትምህርት...
የዩኒቨርሲቲ ምደባ !

የዩኒቨርሲቲ ምደባ !

በመቐለ ፣ አክሱም ፣ ዓዲግራት ፤ ራያ እንዲሁም ወልዲያ ዩኒቨርስቲ ሲማሩ የነበሩና በፀጥታ ችግር ትምህርታቸውን መቀጠል ላልቻሉ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ጊዜያዊ ምደባ ዛሬ ይፋ ሆኗል። ምደባውን በዚህ https://Placement.ethernet.edu.et መመልከት ይቻላል። • ምደባዉ እስከ ሰኔ 2013 ዓ.ም. የነበረዉን የትምህርት ጊዜ ሰሌዳን ጨርሰው የወጡት ተማሪዎችን ብቻ ይመለከታል፡፡ • ምደባዉ የተካሄደዉ...
Interview with Lensa Abera, System Administrator, EthERNet

Interview with Lensa Abera, System Administrator, EthERNet

Interview by Silvia Fiore, GÉANT Lensa, can you share with us how you first became involved in your STEM (Science, Technology, Engineering and Mathematics) field and, more specifically, in data digital repositories? During my last three years of high school, I was...
Capacity building training for Oda Bultum University

Capacity building training for Oda Bultum University

EthERNet staff give Capacity Building Training on Data Management by Institutional Repository and Utilization of Microsoft Office 365 for Educational and Research Purpose. The office of Research and Extension in collaboration with Information Communication Technology...
Digital Literacy Training for Master Trainer

Digital Literacy Training for Master Trainer

MoSHE has prepared a digital literacy training program for master trainers in (3) types of training that has be provided parallelly in Addis Ababa institute of Technology. ከሐምሌ 12 -23/2013 ዓ.ም – ERP property Management Software (from...
MoSHE opens digital library for teachers, students

MoSHE opens digital library for teachers, students

Addis Ababa, June 1, 2020 – Ministry of Science and Higher Education in partnership with Ethio Telecom has launched a digital library aimed to enable teachers and students of higher education institutions access online materials with zero rating. The digital library...
China’s Huawei donates anti-COVID-19 supplies to Ethiopia

China’s Huawei donates anti-COVID-19 supplies to Ethiopia

ADDIS ABABA, May 14 (Xinhua) — Expressing its commitment of solidarity and partnership with Ethiopia, China’s global leading provider of information and communication technology (ICT) infrastructure and smart solutions, Huawei, on Thursday donated anti-COVID-19...