የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ሳምንት ዝግ እንዲሆኑ ውሳሄ ተላለፈ

የትምህርት ዘርፉ እየተደረገ ላለው ሀገራዊ ዘመቻ ውጤታማነት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ከተላለፉት ውሳኔዎች መካከል ሁሉም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ሳምንት ዝግ እንዲሆኑ የሚለው ይገኝበታል፡፡፡፡ ውሳኔው የተላለፈው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮ ከክልሎች እና ከተማ መስተዳድሮች የትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች ጋር ባደረጉት የ ጋራ ውይይት ነው፡፡ በዚህም ትምህርት ቤቶቹ ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ Read more…

የሚሰሩ የምርምርና የፈጠራ ስራዎች በእውቀት ላይ የተመሰረቱ መሆን ይገባቸዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ አመራሮች፣ መምህራን፣ ሠራተኞች እና ተማሪዎች ጋር በትምህርት ጥራት ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። ሀገራችን አሁን ያለችበት የእርስ በእርስ ጦርነት የትምህርት ጥራትና የሞራል ውድቀት የፈጠረው ችግር ነው ያሉት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፊሰር ብርሃኑ ነጋ ችግሩን ለመፍታት የትምህርት ጥራት ላይ ሊሰራ ይገባል ብለዋል፡፡ በሁሉም መስክ አዳዲስ Read more…