የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በቀጣይ ዙር ይሰጣል:- የአገር ዐቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ

የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በቀጣይ ዙር እንደሚሰጥ የሀገር ዐቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ወሎ እና ዋግኽምራ ዞኖች በሁለተኛ ዙር ፈተና የሚሰጥባቸው አካባቢዎች ናቸው ብለዋል። ከ90 በመቶ በላይ ተፈታኞች በመጀመሪያው ዙር ፈተናቸውን ይወስዳሉ ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ “በሁለተኛው ዙር ፈተና Read more…

በያዝነው አመት መጨረሻ ለ 1ሚሊየን ተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ይሰጣል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር Input Output HK Limited (IOHK) ከተባለ አለም አቀፍ ተቋም ጋር ለተማሪዎች እና መምህራን ዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችለው ፕሮጀክት ላይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከ IOHK ዋና ስራ አስኪያጅ ቻርለስ ሆፕ ጋር ተፈራርመዋል፡፡በ 3680 ትምህርት ቤቶች ውስጥ ላሉ 5 ሚሊየን ተማሪዎች እና 750 ሺህ መምህራን Read more…

የዩኒቨርሲቲ ምደባ !

በመቐለ ፣ አክሱም ፣ ዓዲግራት ፤ ራያ እንዲሁም ወልዲያ ዩኒቨርስቲ ሲማሩ የነበሩና በፀጥታ ችግር ትምህርታቸውን መቀጠል ላልቻሉ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ጊዜያዊ ምደባ ዛሬ ይፋ ሆኗል። ምደባውን በዚህ https://Placement.ethernet.edu.et መመልከት ይቻላል። • ምደባዉ እስከ ሰኔ 2013 ዓ.ም. የነበረዉን የትምህርት ጊዜ ሰሌዳን ጨርሰው የወጡት ተማሪዎችን ብቻ ይመለከታል፡፡ • ምደባዉ የተካሄደዉ መረጃዎችን በትክክል Read more…