በኢ.ፌ.ድ.ሪ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ፡- ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደቡ መጠሪያ
|
ብዛት | ተፈላጊ ችሎታ | ስራው የሚያስፈልገው ክህሎትና ስልጠና
|
ደረጃ | ደመወዝ | |
የትምህርት ዓይነትና ደረጃ | የሥራ ልምድ | ||||||
4 | ሶፍትዌር ኢንጂነር I | 3 | በሶፍትዌር ምህንድስ፣ ኮምፒዩተር ምህንድስና
|
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት | IX | 4,379 |
ማሳሰቢያ ፡-
- የመመዝገቢያ ቀናት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
- ከግል ተቋማት ለሚቀርቡ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለ መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት
- Application letter ፤cv ፤የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኦንላይን https://Jobportal.ethernet.edu.et ብላችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- አመልካቾች በ cv አችሁ ላይ ሁለት ተለዋጭ የስልክ ቁጥር ማስቀመጥ ይኖርባቸኃል፡፡
- አመልካቾች የሚመዘገቡበትን የስራ መደብ መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡
This job is Expired